በኢትዮ-ቴሌኮም ለሀገር መከላከያ የገቢ ማሰባሰቢያ የአጭር የጽሁፍ መልዕክት ቁጥር ይፋ አደረገ።

372
በኢትዮ-ቴሌኮም ለሀገር መከላከያ የገቢ ማሰባሰቢያ የአጭር የጽሁፍ መልዕክት ቁጥር ይፋ አደረገ።
ኩባንያው በዛሬው እለት ይፋ ያደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ የአጭር የጽሁፍ መልዕክት ቁጥርም 6800 ነው።
በዚህም መሰረት ማንኛውም ሰው ወደ 6800 የፈለገውን የገንዘብ መጠን በማስገባት በመላክ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያለውን ክብር እና አጋርነት ማሳየት እንደሚችልም ኩባንያው አስታውቋል። ኢዜአ እንደዘገበው፡፡
Previous articleበመተከል ዞን የንጹኃን ዜጎችን ሕይወት የሚቀጥፉትን ፀረ ሰላም ኃይሎች እስከ መጨረሻው ለመደምሰስ እየተሰራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት አስታወቀ፡፡
Next article“የህወሓት ጁንታ ንብረትነቱ የመከላከያ ሰራዊት ባልሆነ ሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ተፈጽሞብኛል የሚለው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው” ሜጀር ጄኔራል ይልማ መርዳሳ