ዛሬ 5:30 ላይ “ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ክብር እቆማለሁ!” በሚል መሪ ሀሳብ ለሁለት ደቂቃ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ክብር በመቆም ፍቅራችንን የምንገልጽበት ሠአት እየደረሰ ነው፡፡

724
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ)
ማክሰኞ ኅዳር 8/ 2013 ዓ.ም ልክ ከረፋዱ 5:30 ሰዓት ላይ “ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ክብር እቆማለሁ” በማለት በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች የሁለት ደቂቃ ኘሮግራም ይካሄዳል።
በዚህ መሠረት በሀገር ውስጥም በውጪም የምንገኝ ኢትዮጵያውያን በያለንበት ቀጥ ብለን በመቆም ለመከላከያ ሠራዊታችን ክብር እንሰጣለን፡፡
ለሁለት ደቂቃ በሚኖረው መርሀ ግብር ለአንድ ደቂቃ ቀኝ እጃችንን በደረታችን ላይ በማድረግ ለመከላከያ ሠራዊታችን ያለንን ክብር እንገልፃለን።
በመቀጠል ደግሞ በያለንበት ሆነን ለአንድ ደቂቃ ባለማቋረጥ እያጨበጨብን ለሠራዊታችን ያለንን አድናቆት እናረጋግጣለን። ክብር ለሀገር መከላከያ ሠራዊታችን!!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous articleይብላኝ ለከሃዲው እንጂ ኢትዮጵያስ ከፍ ትላለች !!!
Next article‹‹ ስለማይችሉን አይወዱንም››