ትናንት ምሽት ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት ተተኩሷል። በዚህም በአውሮፕላን ማረፊያው አካባቢ መጠነኛ ጉዳት ደርሷል።

380

ትናንት ምሽት ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት ተተኩሷል። በዚህም በአውሮፕላን ማረፊያው አካባቢ መጠነኛ ጉዳት ደርሷል። ስግብግቡ ጁንታ በእጁ ያሉትን የመጨረሻዎቹን መሣሪያዎች ጠጋግኖ ሞክሯል። ይህም ከመሞቱ በፊት የመጨረሻውን አቅሙን እየሞከረ መሆኑን ያመለክታል።

ዝርዝሩን መርማሪ ቡድን ተመድቦ እያጣራው ሲሆን በቀጣይ የሚገለጽ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡

Previous articleየትግራይ ህዝብ ዘራፊውን ቡድን አሳልፎ በመስጠት ከኢትዮጲያዊያን ጎን እንዲቆም በግንባር ህግን በማስከበር ላይ ያሉ የሚሊሻ አባላት ጥሪ አቀረቡ።
Next article“ህገወጡ የህወሀት ቡድንና ኦነግ ሸኔ በሽብርተኝነት ሊፈረጅ ይገባል” አብመድ ያነጋገራቸው የጎንደር ከተማነዋሪዎች እና የህግ ምሁር