ዜናኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያልተረጋገጠ መረጃ የሚያሰራጩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አሳሰበ፡፡ November 12, 2020 1050 ባሕር ዳር፡ ኅዳር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በይፋዊ ገጹ መልዕክት አስተላላፏል፡፡ “እውቅና ያላቸውን ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጨምሮ ሁሉም ግለሰብ በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ በመሬት ላይ ያለውን እውነታ የማያንፀባርቅና ያልተረጋገጠ መረጃ ከማሰራጨት እንዲቆጠቡ እናሳስባለን” ብሏል፡፡ ተዛማች ዜናዎች:"ሕዳሴ የአብሮነታችን ዋስትና የቁጭታችን መቋጫ፣ የነገዋ ኢትዮጵያ ተስፋ ብርሃን…