ዜናዓለም ህወሓት በመከላከያ ሰራዊት ላይ ባደረሰው ጥቃት በአካባቢው የተፈጠረው ውጥረት እንዳሳሰባቸው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ገለፁ፡፡ November 5, 2020 234 ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአካባቢው ሰላም ለማስፈን እና ውጥረቱን ለማርገብ እንዲሰራ ማሳሰባቸውን በቲውተር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ጠቁመዋል፡፡ በታዘብ አራጋው ተዛማች ዜናዎች:“ከቆመው ድልድይ ስር የማይቆም ወንዝ አለ”