
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2013 (አብመድ) ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) በማክሮ-ኢኮኖሚ ኮሚቴ የሩብ ዓመት አፈጻጸም ዙሪያ ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚንስትሩ በትዊተር ገጻቸው እንዳስታወቁት በውይይቱ የሩብ ዓመቱን የኤክስፖርት ንግድ ገቢ፣ የዋጋ ግሽበትን ለመመከት የተወሰዱ ርምጃዎች፣ የመንግሥት ገቢ እና የሥራ ፈጠራን የተመለከቱ አፈጻጸሞች ተገምግመዋል።
በአብርሃም በዕውቀት
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2HYJBLZ
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
