
ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2013ዓ.ም (አብመድ) 297 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዐረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።
ዛሬ ወደ አገራቸው ከተመለሱት 297 ኢትዮጵያውያን ውስጥ 25ቱ ሕጻናት እንደሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አስታውቋል።
ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ሌሎች መሥሪያ ቤቶች የተወከሉ የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2HYJBLZ
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m