በዳካር የወጣቶች ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ከአለም አንደኛ ኾና አጠናቀቀች::

0
95
ኢትዮጵያ በሜዳሊያ ሰንጠረዡ በአምስት ወርቅ እና ሶስት ብር በአጠቃላይ በስምንት ሜዳሊያ ነው ከአለም ቀዳሚ ኾና ያጠናቀቀችው::
ቻይና በሶስት ወርቅ፣ አራት ብር እና ሁለት ነሀስ ሁለተኛ ኾና ስታጠናቅቅ ሌላዋ የምስራቅ አፍሪካ ሀገር ኬኒያ በሶስት ወርቅ እና ሁለት ብር ሶስተኛ ኾና አጠናቃለች::
ኢትዮጵያ በ8 መቶ ሜትር በሁለቱም ጾታወች፣ 1500 በሁለቱም ፣ 2000 ሜትር መሰናክል ወንዶች ወርቅ ያገኘችበት ውድድር ናቸው::
በ3000 ሜትር በሁለቱም ጾታ እንዲሁም በ2000 ሜትር መሰናክል ሴቶች የብር ሜዳሊያ የተገኘባቸው ርቀቶች ናቸው::
ቴዎድሮስ ሀይለኢየሱስ
#ባሕር_ዳር #ህዳር _01_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here