የ41 ዓመቱ የእግር ኳስ ባለታሪክ ለሀገሩ ከ2003 እ ኤ አ ጀምሮ 234 ጨዋታዎችን አድርጎ 146 ግቦችን አስቆጥሯል። የተጫዎተው ጨዋታም ይሁን ያስቆጠረው ግብ የአለም ክብረ ወሰን ነው።
ሮናልዶ በመስከረም ወር የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች ባለመሠለፉ የተጨዋቾች ተነጥሎ ከወጣ በኋላ እንደሚመለስ ተስፋ ሰጥቶ የነበረው ሮናልዶ አሁን እንደበቃው አስታውቋል።
ሮናልዶ ከብሄራዊ ቡድን ማግለሉን ሲያሳውቅ በ 7 ቁጥር መለያ ለ23 አመታት በኩራትና ሀላፊነተሰ አገልግያለሁ። አሁን 7 ቁጥር መለያየን ለብሄራዊ ቡድን ለማስረከብ ጊዜው ነው ብሏል።
ፓርቹጋላዊ ኮከብ የሀገሩ ብሄራዊ ቡድን የቀጣይ ጨዋታዎች ከተጨዋቾች ዝርዝር ነገ ይፉ ከመሆኑ አስቀድሞ ከብሄራዊ ቡድን ማግለሉን አስታውቋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!



