ዌስትሀም ዩናይትድ አሰልጣኝ ስፕሪቶ ሳንቶን አሰናበተ።

0
53
ከፕሪሚየር ሊጉ ወደ ሻምፒዮንሽፑ የወረደው ዌስትሀም ዩናይትድ በሊጉ አጀማመሩ እንዳሰበው አልሆነለትም።
ክለቡ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለመመለስ ቅድመ ግምት ያገኘ ቢሆንም አጀማመሩ ግን ጠንካራ አልሆነም። ከሻምፒዮንሽፑ መሪ ሚድልስብራ በ 6 ነጥብ አንሶ 8ኛ ደረጃ ተቀምጧል።
ካለፉት 6 ጨዋታዎች 2 ብቻ በማሸነፋቸው የክለቡ አመራሮችን ወደ ፕሪሚየር ሊግ የመመለስ እቅድ ጥያቄ ውስጥ ከቷል።
በዚህም አሰልጣኙ ከ13 ወራት የመዶሻዎቹ ቤት ቆይታ በኋላ ተሰናብቷል።
ቢቢሲ እንዳስነበበው
መለሰ ግዛቸው
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here