አርባ ምንጭ ከተማ ከኢትዮጵያ ፕሪምዬር ሊግ ወረደ።

0
34
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርባ ምንጭ ከተማ ከኢትዮጵያ ፕሪምዬር ሊግ መውረዱ ተረጋግጧል።
በ36ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምዬር ሊግ ከፋሲል ከነማ ጋር የተጫወተው አርባምንጭ ከተማ 2ለ0 ተሸንፏል። ፋሲል ከነማ አርባ ምንጭ ከተማን 2ለ0 ሲያሸንፍ የቀድሞው የአርባ ምንጭ ከተማ አጥቂ ታምራት ኢያሱ ሁለቱንም ግቦች አስቆጥሯል።
አርባ ምንጭ ከተማ በ2018 የኢትዮጵያ ፕሪምዬር ሊግ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረደ የመጀመሪያው ክለብ ኾኗል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here