በኢትዮጵያ ፕሪምዬር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።

0
17
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፕሪምዬር ሊግ 26ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ።
ከእነዚህ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል ባሕር ዳር ከተማ ከአዳማ ከተማ በአዲስ አበባ አበበ ቢቄላ ስታዲዬም የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው።
የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የደረጃ ለውጥ የሚያስከትል ነው። የደረጃ ለውጥ የሚያስከትለው ጨዋታ ብርቱ ፉክክር እንደሚደረግበት ይጠበቃል።
ጨዋታው ቀን 9:00 ይካሄዳል።
በሌላ ጨዋታ መሪው ሲዳማ ቡና ከመቻል ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። ሲዳማ ቡና የዛሬውን ጨዋታ የሚያሸንፍ ከኾነ ከተከታዮቹ ያለውን የነጥብ ልዩነት ያሰፋል።
ጨዋታው በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲዬም ቀን 10:00 ይካሄዳል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here