ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን አሸንፋለች።
በሞሮኮ ኤል-አብዲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን 3ለ0 ነው ያሸነፈችው።
ከነዓን ማርክነህ ቀዳሚዋን ግብ ሲያስቆሰጥ አቤል ያለው ሁለት ግቦችን አስቆጥሯል።
ከሜዳው ውጭ ድል የቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመልሱን ጨዋታ በድሬዳዋ ስታዲየም ይጫወታል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!!



