ደሴ ከተማ እና ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አቻ ተለያዩ።

0
30
ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ለ” 16ኛ ሳምንት ጨዋታ ደሴ ከተማ ከንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አገናኝቶ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል።
ደሴ ከተማ እና ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 1ለ1 አቻ ነው የተለያዩት።
የደሴ ከተማን ግብ በ17ኛው ደቂቃ ኤርሚያስ ደጀኔ ሲያስቆጥር በ31ኛው ደቂቃ ደግሞ አቤነዘር ማቴዎስ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማን የአቻነት ግብ አስቆጥሯል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here