እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ማንቸስተር ዩናይትድ አስቶን ቪላን 3ለ1 አሸነፈ። By Walelign Kindie - March 15, 2026 0 51 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ 30 ሳምንት ማንቸስተር ዩናይትድ እና አስቶን ቪላን ያገናኘው ጨዋታ በማንቸስተር ዩናይትድ አሸናፊነት ተጠናቅቋል። ማንቸስተር ዩናይትድ አስቶን ቪላን 3ለ1 ነው ያሸነፈው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!