አርሰናል ሲያሸንፍ ቸልሲ ተሸንፏል።

0
54

 

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2018 ዓ.ም(አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታ አርሰናል ኤቨርተንን 2ለ0 አሸንፏል።

ኒውካስል ዩናይትድ ቼልሲን 1ለዐ አሸንፏል። የኒውካስል ዩናይትድን የማሸነፊያ ግብ ከእረፍት በፊት በ18ኛው ደቂቃ ጎርደን አስቆጥሯል።

ብራይተን ሰንደርላንድ 1ለ0 ሲያሸንፍ በርንሌይ እና ቦርንመዝ ያለግብ ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here