ባሕር ዳር: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ አምስተኛ ዙር ጨዋታ አርሰናልን ከሜንስፊልድ ታውን ያገናኘው ጨዋታ በአርሰናል አሸናፊነት ተጠናቅቋል።
አርሰናል ሜንስፊልድ ታውንን 2ለ1 በማሸነፍ ነው ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለው።
ለአርሰናልን የማሸነፊያ ግቡች በ41ኛው ማዱኬ እና በ66ኛው ደቂቃ ደግሞ ኤዜ አስቆጥረዋል።
የሜንስፊልድ ታውንን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ ኢቫንስ ከእረፍት መልስ በ50ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!



