የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ድልድል ይፉ ሆነ።

0
44
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 16ቱ ውስጥ የገቡ ቡድኖች ወደ ሩብ ፍጻሜ ለመግባት ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል። በዚህ መሠረት፦
👉ሪያል ማድሪድ ከማንቸስተር ሲቲ
👉አርሰናል ከባየር ሊቨርኩሰን
👉ፒኤስጂ ከቼልሲ
👉ባርሴሎና ከኒውካስትል
👉ሊቨርፑል ከጋላታሳራይ
👉 ቶትንሃም ከአትሌቲኮ ማድሪድ
👉ባየርሙኒክ ከአታላንታ
👉ቦዶ ከስፖርቲንግ ተደልድለዋል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here