የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች ምሽት ይደረጋሉ።

0
16
ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ ዛሬ ስምንት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ኖቲንግሃም ፎረስት በሜዳው ፌነርባቼን የሚገጥምበት ጨዋታ ደግሞ ተጠባቂ ነው።
ኖቲንግሃም በመጀመሪያው ጨዋታ ሳይጠበቅ ሦስት ለባዶ ማሸነፉ ይታወሳል። ፌነርባቼ ውጤቱን ቀልብሶ ቀጣዩ ዙር ላይ ለመገኘት ዛሬ የሞት ሽረት ትግል ያደርጋል።
በሌሎች ጨዋታዎች፦
👉ፍሪንካቫሮስ ከሎዶግሬትስ
👉ሬድ ስታር ከሊል
👉ስቱትጋርት ከሴልቲክ
👉ፕለዘን ከፓናትኒያኮስ
👉ቦሎኛ ከብራን
👉ሴልታቪጎ ከፖክ እና
👉ጌንክ ከዳይናሞ ዛግሬብ ይጫወታሉ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here