የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ድሬድዋ ላይ እንደሚካሄዱ ታወቀ።

0
227

ባሕርዳር: የካቲት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ውድድር አዳማ ላይ እየተካሄደ ነው።የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች የሚካሄዱበት ከተማና ሜዳ አልታወቀም ነበር።

ከየካቲት 21/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሁለተኛው ዙር ውድድሮች የሚጀምሩ ሲኾን፣ በድሬድዋ ከተማ ድሬድዋ ሜዳ ላይ ጨዋታዎች እንደሚከወኑ ታውቋል።የጨዋታ መርሐ ግብሮች ለወደፊት ይገለጻል ተብሏል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here