ባሕር ዳር: የካቲት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፖ ሊግ የጥሎ ማለፍ የዙር ጨዋታዎች ዛሬ ስምንት ጨዋታዎች በተለያዩ ከተሞች ይካሄዳሉ።
በዚህም መሠረት ምሽት2:45 ብራን ከቦሎኛ፣ ዳይናሞ ዛግሪብ ከጊንክ፣ ፊነርባቼ ከኖቲንግሃም ፎረስት፣ ፖዖክ ከሴልታ ቪጎ ይጫወታሉ።
ምሽት 5:00 ደግሞ ሴልቲክ ከስቱትጋርት፣
ሊል ከሬድ ስታር፣ ሉዶጎሬትስ ከፊሪንክቫሮስ፣ ፖናቲንናኮስ ከፒዜን የሚጫወቱ ይኾናሉ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!



