ባሕር ዳር: የካቲት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኤፍ ኤ ዋንጫ 16 ቡድኖች ለአምስተኛ ዙር ጨዋታ ድልድላቸው ይፋ ኾኗል።

ፉልሃም ከሰውዝአምፕተን

ብሪስቶል ሲቲ ከሰንደርላንድ

ኒውካስትል ዩናይትድ ከማንቸስተር ሲቲ

ሊድስ ዩናይትድ ከኖርዊች ሲቲ

ማንስፊልድ ታዎን ከአርሰናል

ዎልቭስ ከሊቨርፑል

ሬክሰሃም ከቼልሲ

ዌስትሃም ዩናይትድ ከብሬንትፎርድ ጋር መደልደላቸውን የዘገበው ቢቢሲ ነው።
የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ከ20 ቀናት በኋላ ይደረጋሉ።
በሙሉጌታ ሙጨ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!