ባሕር ዳር: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ25ኛው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊቨርፑል በሜዳው በማንቸስተር ሲቲ ተሸንፏል። ጨዋታው 2ለ1 ነው የተጠናቀቀው።
የማንቸስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች በርናንዶ ሲልቫ እና ሀላንድ አስቆጥረዋል። የሊቨርፑልን ብቸኛዋን ግብ ደግሞ ሰቦስላይ አስቆጥሯል።
በሌላ ጨዋታ ክርስታል ፓላስን የጋበዘው ብራይተን 1ለ0 ተሸንፏል። ለክርስታል ፓላስ ሳር የማሸነፊያ ግቧን አስቆጥሯል
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!



