በኮፓ ዴል ሬይ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ባርሴሎና አልባሴቴን በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ተቀላቀለ።

0
15
ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኮፓ ዴል ሬይ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ባርሴሎና አልባሴቴን 2ለ1 በማሸነፍ ለግማሽ ፍፃሜው መድረሱን አረጋግጧል።
የማሸነፊያ ግቧን ለባርሴሎና ላሚን ያማል በ39ኛው ደቂቃ እና ሮናልድ አራውሆ በ56ኛው ደቂቃ ነው ያስቆጠሩት።
ለአልባሴቴ ብቸኛዋን ግብ ሃቪ ሞሬኖ በ87ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here