ባሕር ዳር ከተማ አቻ ተለያየ።

0
22
ባሕር ዳር፡ ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪፕየር ሊግ ባሕር ዳር ከተማ እና ሲዳማ ቡና ቀን 10:00 ያደረጉትን ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት አጠናቅቀዋል።
ለሲዳማ ቡና በ61 ኛው ደቂቃ ላይ መስፍን ታፈሰ አስቆጥሯል። ለባሕር ዳር ከተማ ደግሞ ሰቲህ ኦሴ በ71 ደቂቃ የአቻ ነቷን ግብ አስቆጥሯል።
በሙሉጌታ ሙጨ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here