ባሕር ዳር: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢሮፓ ሊግ ዛሬ በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች 18 ጨዋታዎች ምሽት 5:00 ይደረጋሉ።

አስቶን ቪላ ከሬድ ቡል ሳልዙበርግ

ባሴል ከቪክቶሪያ ፒዜን
ሴልቲክ ከዩትሬክት

ኤፍሲኤስ ከፊነርባቼ
ጌኔክ ከማልሞ

ጎ ኤሄድ ከስፖርቲንግ ብራጋ

ሊል ከፍሬቡርግ

ሉዶጎሬትስ ከናይስ
ማካቢ ቴላቪቭ ከቦሎኛ

ሜጄቲላንድ ከዲናሞ ዛግሬብ

ኖቲንግሃም ፎሬስት ከፌሬነቼቫርኮስ

ኦሊምፒክ ሊዮን ከፓዖኮ

ፓናቲናኮስ ከሮማ

ፓርቶ ከሬንጀርስ

ሪያል ቢትስ ፌይኑርድ

ሬድ ስታር ቤልግሬድ ከሴልታ ቪጎ

ስቱርም ግራዝ ከብራን

ስቱትጋርት ከያንግ ቦይስ የሚጫወቱ ይሆናል።