ማንቸስተር ዩናይትድ አርሰናልን አሸነፈ።

0
68
ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2018ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ተጠባቂው አርሰናል እና ዩናይትድ ጨዋታ በዩናይትድ 3ለ2 አሸናፊነት ተጠናቅቋል።
የማንቸስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ምቤሞ፣ ዶርጉ እና ኩኛ አስቆጥረዋል።
የአርሰናልን ግቦች ማርቲኔዝ በራሱ እና ሜሪኖ አስገኝተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here