ባሕርዳር ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋሩ።

0
44
ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2018ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ባሕር ዳር ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል።
ሁለቱ ክለቦች ያደረጉት ጨዋታ ጠንካራ ፉክክር የተደረገበት ቢኾንም ግብ ሳይቆጠርበት ተጠናቅቋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here