ቸልሲ፣ አስቶንቪላ እና ኖቲንግሀም ፎረስት ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ።

0
30
ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2018ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታ ውጤቶች፦
ቸልሲ ክርስታል ፓላስን 3ለ1
ኖቲንግሀም ፍረስት ብሬንትፎርድን 2ለ0
አስቶንቪላ ኒውካስትልን 2ለ0 አሸንፈዋል።
የዕለቱ ታላቁ ጨዋታ በአርሰናል እና ማንቸስተር ዩናይትድ ደግሞ ከደቂቃዎች በኋላ መካሄድ ይጀምራል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here