ፋሲል ከነማ አሸነፈ።

0
43
ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2018ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከአርባምንጭ ከተማ ያደረገውን ጨዋታ አሸንፏል።
ፋሲል ከነማ አርባምንጭ ከተማን 3ለ2 ነው ማሸነፍ የቻለው።
ለፋሲል ከነማ ሁለቱን ግቦች ቃልኪዳን ዘለዓለም እና ቀሪዋን ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ አስቆጥረዋል።
አርባምንጭ ከተማን ግብ ታምራት እያሱ እና አጋየ አበራ አስቆጥረዋል።
በሊጉ በተካሄዱ ጨዋታዎች ውልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ
ሀድያ ሆሳዕናን 2ለ1 ሲያሸንፍ አዳማ ከተማ ከመቀለ 70 እንደርታ ጋር ያለግብ አቻ ተለያይተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here