አጫጭር የዝውውር ዜና ወሬዎች:-

0
36
ባሕር ዳር: ጥር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቶትንሃም እና ሊቨርፑል በአንዲ ሮበርትሰን ዝውውር ዙሪያ እየተወያዩ ነው።
ቶትንሃም ተጫዋቹን ለማዛወር ከሊቨርፑል በኩል 5 ሚሊዮን ፓውንድ መጠየቁን የዘገበው ሜይል ነው።
👉 አርሰናል ጁሊያን አልቫሬዝን ለማዛወር 80 ሚሊዮን ፓውንድ መጠየቁን ቢቢሲ ስፖርት አስነብቧል።
👉 በርንማውዝ የ24 ዓመቱን የላዚዮ እና የግሪክ ግብ ጠባቂ ክሪስቶስ ማንዳስ በውሰት ውል ለማስፈረም መቃረቡን የዘገበው ፋብሪዚዮ ሮማኖ ነው።
👉 ባርሴሎና ወጣቱን አጥቂ ዩሱፍ ራሱል ንዲጃይ ከቴራሳ አካዳሚ በይፋ ሊያስፈረም መኾኑን ያሁ ስፖርት አስነብቧል።
በሙሉጌታ ሙጨ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here