በአውሮፓ ሊግ ጨዋታ አስቶን ቪላ ሲያሸንፍ ኖቲንግሃም ፎረስት ተሸንፏል።

0
41
ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓ ሊግ ሰባተኛ ዙር መርሐ ግብር 18 ጨዋታዎች ተካሂደዋል። በውጤቱ መሠረትም፦
አስቶን ቪላ ፌነርባቼን 1ለ0
ፌይኖርድ ስቱርምን 3ለ0
ፍራይበርግ ማካቢ ቴል አቪቭ 1ለ0
ሬድ ስታር ቤልግሬድ ማልሞን 1ለ0
ፓኦክ ሪያል ቤቲስን 2ለ0
ኦሊምፒክ ሊዮን ያንግ ቦይስ 1ለ0
ሴልታ ቪጎ ሊል 2ለ1
ዲናሞ ዛግሬብ ኤፍ.ሲ.ኤስ.ቢ 4ለ1
ኒስ ጎ አሄድን 3ለ1
ሬንጀርስ ሉዶጎሬትስን 1ለ0
አር.ቢ ሳልዝበርግ ባዝልን 3ለ1
ሮማ ስቱትጋርትን 2ለ0
ብራጋ ኖቲንግሃም ፎረስት 1ለ0
ጄንክ ዩትሬክትን 2ለ0 ሲያሸንፉ
ቦሎኛ ከሴልቲክ 2ለ2
ብራን ከሚጅቲላንድ 3ለ3
ቪክቶሪያ ፕልዘን ከፖርቶ 1ለ1
ፈረንክቫሮስ ከፓናቲናኢኮስ 1ለ1 አቻ ተለያይተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here