ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርሰናል በዘንድሮው የአውሮፖ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ከ93 ሚሊዮን በላይ ዩሮ ገቢ ማግኘቱን ትሪቢዩን ዶት ኮም ዘግቧል።
ቡድኑ በሻምፒዮንስ ሊጉ ያደረጋቸውን ሰባቱንም ጨዋታዎች በማሸነፍ ወደ ጥሎ ማለፉ ተሸጋግሯል።
መድፈኞቹ ላገኙት ገቢ ምክንያቱ በሜዳቸው እና ከሜዳቸው ውጭ ስኬታማ ውጤት ማስመዝገባቸው ነው ተብሏል።
በሙሉጌታ ሙጨ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን



