ሪያል ማድሪድ እና አርሰናል ሲያሸንፉ ፒኤስጅ ተሸነፈ።

0
51
ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ሻምፒዎንስ ሊግ ጨዋታ ዛሬ ሲካሄድ ትላልቆቹ ክለቦች ድል ቀንቷቸዋል።
ሪያል ማድሪድ ሞናኮን 6ለ1 አሸንፏል፤ አርሰናል ደግሞ ኢንተር ሚላንን ነው 3ለ1የረታው።
በሌሎች ጨዋታዎች፦
👉አሎምፒያኮስ ባየርሊቨርኩሰንን 2ለ0
👉ስፓርቲንግሲፒ ፓረሰንት ጀርመንን 2ለ1
👉ቶተነሀም ቦርስያ ዶርትሙንድን 2ለ0
👉አያክሰ ቪላርያልን 2ለ1እና
👉ክለብ ብሩዥ ካራትን 4ለ1 አሸንፈዋል።
👉 የናፓሊ እና ኮፐንሀገን ጨዋታ ደግሞ 1ለ1 አቻ ተጠናቅቋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here