እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ማንቸስተር ሲቲ ማርክ ጉሂን በይፋ አስፈረመ። By Walelign Kindie - January 19, 2026 0 53 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማንቸስተር ሲቲ ጉሂን ከክርስትያል ፓላስ ማስፈረሙን በይፋ አሳውቋል። እንግሊዛዊ ተጫዋች ከአምስት ዓመት በላይ በኢትሃድ ለመቆየት ፊርማውን አስቀምጧል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን