ባርሴሎና ተሸነፈ።

0
48
በስፔን ላሊጋ መሪው ባርሴሎና በሪያል ሶሴዳድ 2ለ1 ተሸንፏል። ውጤቱን ተከትሎ በባርሴሎናና ማድሪድ መካከል ያለው የነጥብ ልዩነት ወደ አንድ ዝቅ ብሏል።
ባርሴሎና አሁንም በ49 ነጥብ ላሊጋውን እየመራ ነው። ሪያል ማድሪድ 48፣ ቪያሪያል እና አትሌቲኮ ደግሞ በጎብ ተበላልጠው በእኩል 41 ነጥብ በቅርብ ርቀት ይከተላሉ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here