ማንችስተር ሲቲ በሊግ ካፕ ጨዋታ ኒውካስትልን አሸነፈ።

0
50
ባሕር ዳር: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ሊግ ካፕ ግማሽ ፍጻሜ የመጀመርያ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ ኒውካስትል ዩናይትድን 2ለ 0 አሸንፏል።
የሲቲን የማሸነፊያ ግቦችም አንትዋን ሴሜንዮ እና ራያን ቼርኪ አስቆጥረዋል፡፡
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here