እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ሩበን አሞሪም ተሰናበቱ By Walelign Kindie - January 5, 2026 0 58 FacebookTwitterPinterestWhatsApp የማንስተር ዩናይትድ አሠልጣኝ ሩበን አሞሪም ከአሠልጣኝነት ተሰናብቷል። ክለቡ በዚህ የውድድር ዘመን በ20 የሊግ ጨዋታዎች 31 ነጥብ በመያዝ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።