እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ቼልሲ አሰልጣኙን አሰናበተ። By Walelign Kindie - January 1, 2026 0 29 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ቼልሲ አሠልጣኝ ኢንዞ ማሬስካን አሰናብቷል። ክለቡ በፕሪምየር ሊጉ በ30 ነጥብ አምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።