የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ 5 ውጤቶች፦

0
40
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ምድብ አምስት ላይ የምትገኘው ሱዳን በቡርኪናፋሶ 2ለ0 ብትሸነፍም ቀደም ብሎ ባስመዘገበችው ሦሥት ነጥብ ጥሩ ሦሥተኛ ኾና አልፋለች።
በሌላ የምድብ አምስት ጨዋታ አልጀሪያ ኢኳቶሪያል ጊኒን 3ለ1አሸንፋለች። ውጤቱን ተከትሎ ኢኳቶሪያል ጊኒ ያለምንም ነጥብ ወደ ሀገሯ ተመልሳለች።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here