አርሰናል ወደ መሪነቱ ተመልሷል።

0
62
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የበዓል ሰሞን ጨዋታዎች አርሰናል በሜዳው ብራይተንን ገጥሞ አሸንፏል። ጨዋታው 2ለ1 ነው የተጠናቀቀው።
ውጤቱን ተከትሎ አርሰናል በሲቲ ለሰዓታት ተነጥቆት የነበረውን የሊጉን መሪነት መልሶ ተረክቧል።
ሊቨርፑልም በአንፊልድ ዎልቭስን 2ለ 1ብሬንትፎርድ ደግሞ ቦርንማውዝን 4ለ1ረትተዋል። ፍልሃምም ዌስትሃምን 1ለ0 አሸንፎታል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here