ዩናይትድ ኦልድትራፎርድ ላይ ነጥብ ጥሏል።

0
147

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ምሸት በማንቸስተር ዩናይትድ እና ዌስትሃም መካከል ተካሂዷል።

የሩቨን አሞሪሙ ቡድን የማሸነፍ ቅድመ ግምት አግኝቶ የነበረ ቢሆንም ጨዋታው ግን አንድ እኩል ተጠናቅቋል።

ዩናይትድ ወደ መሪዎቹ ቡድኖች መጠጋት የሚችልባቸውን እድሎች በተደጋጋሚ ማባከኑንም ቀጥሏል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here