የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የዛሬ መርሐ ግብሮች፦

0
80
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ 14 ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ስድስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። በዚህም መሠረት፦
👉የሊጉ መሪ አርሰናል ከብሬንትፎርድ የሚያደርገው ተጠባቂ ጨዋታ ጨምሮ
👉ብራይተን ኤንድ ሆቭ አልቢዮን ከአስቶን ቪላ
👉በርንሌይ ከክሪስታል ፓላስ
👉ዎልቨርሃምፕተን ዋንደረርስ ከኖቲንግሃም ፎረስት በተመሳሳይ ሰዓት ምሽት 4፡30 ጨዋታቸውን ሲያደርጉ
👉ሊድስ ዩናይትድ ከቼልሲ እና
👉ሊቨርፑል ከሰንደርላንድ ምሽት 5:15 ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here