ማንቸስተር ዩናይትድ አሸነፈ።

0
40
ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማንቸስተር ዩናይትድ ክርስቲያል ፓላስን አሸንፏል። ጨዋታው 2ለ1 ሲጠናቀቅ ዘርከዚ እና ማውንት የዩናይትድን ግቦች አስቆጥረዋል። ማቴታ ደግሞ የፓላስን ግብ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here