ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ሊግ አምስተኛ ዙር በተደገጉ ጨዋታዎች ያልተጠበቁ ውጤቶችም ተመዝግበዋል

አስቶን ቪላ ያንግ ቦይስን 2ለ1

ሊል ዲናሞ ዛግሬብን 4ለ0

ሉዶጎሬትስ ሴልታ ቪጎን 3ለ2

ሴልቲክ ፌይኖርድን 3ለ1

ፖርቶ ኒስን 3ለ0

ሮማ ሚትጂላንድን 2ለ1

ቦሎኛ ሬድ ቡል ሳልዝበርግን 4ለ1

ጌንክ ባዝልን 2ለ1

ኖቲንግሃም ፎረስት ማልሞን 3ለ0

ፓናቲናይኮስ ሽቱርም ግራዝን 2ለ1

ሪያል ቤቲስ ዩትሬክትን 2ለ1

ሬድ ስታር ቤልግሬድ ኤፍሲኤስቢን 1ለ0

ሽቱትጋርት ጎ አሄድ ኢግልስን 4ለ0

ኦሎምፒክ ሊዮን ማካቢ ቴል አቪቭን 6ለ0 ሲያሸንፉ

ፌነርባቼ ከፌሬንስቫሮስን 1ለ1

ፒኤኦኬ ከብራን 1ለ1

ቪክቶሪያ ፕልዜኝ ከፍራይበርግ 0ለ0

ሬንጀርስ ከስፖርቲንግ ብራጋ 1ለ1 በመለያየት ነጥብ ተጋርተዋል።