ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ አምስተኛ ዙር ጨዋታ ምሽት የተደረጉ ጨዋታዎች እና ውጤቶቻቸው 👇
👉 ሪያል ማድሪድ ኦሎምፒያኮስን 4ለ3
👉 ፓሪሴንት ጀርሜን ቶትነሃም ሆትስፖርን 5ለ3
👉 አርሰናል ባየርሙኒክን 3ለ1
👉 አትሌቲኮ ማድሪድ ኢንተር ሚላንን 2ለ1
👉 አታላንታ ኢንትራክት ፍራንክፈርትን 3ለ0
👉 ፒኤስቪ ሊቨርፑልን 4ለ1
👉 ኮፐንሃገን ካይራትን 3ለ2
👉 ስፖርቲንግ ክለብ ብሩጅን 3ለ0 አሸንፈዋል።
👉ፓፎስ ከሞናኮ ያደረጉት ጨዋታ ደግሞ ሁለት አቻ ተጠናቅቋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!



