አርሰናል ሊጉን በስድስት ነጥብ ልዩነት መምራት ችሏል።

0
63
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ12ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በሰሜን ለንደን ደርቢ አርሰናል ቶተንሀም ሆትስፐርን በሰፊ ግብ ማሸነፍ ችሏል።
በዚህ ጨዋታ አርሰናል 4ለ1 በኾነ ውጤት ነው ማሸነፍ የቻለው።
ኤቤሪቼ ኢዜ ሦሥት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሠርቷል።
የአርሰናልን ቀሪ ግብ ትሮዛርድ ማስቆጠር ይሏል።
የቶተነሀም ሆትስፐርን ብቸኛ ግብ ሪቻልድሰን አስቆጥሯል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here