25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል።

0
43
አዲስ አበባ: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ከደቂቃዎች በኋላ ይጀመራል።
በዘንድሮው ውድድር ከ55 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች ይካፈላሉም ተብሏል።
ዘጋቢ:- ባዘዘው መኮነን
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here