እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ኒውካስትል ዩናየይትድ ማንችስተር ሲቲን አሸነፈ። By kaleab Wasie - November 23, 2025 0 38 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ12ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኒውካስትል ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 በኾነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የኒውካስትል ዩናይትድን ሁለት ግቦች ሃርቪ ባርንስ አስቆጥሯል፡፡ ሩብን ዲያዝ ደግሞ የሲቲን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ ማስቆጠር ችሏል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!