ባሕርዳር ከተማ አሸነፈ።

0
34
ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪምዬር ሊግ ባሕር ዳር ከተማ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ያደረጉት ጨዋታ በባሕር ዳር ከተማ አሸናፊነት ተጠናቅቋል።
ባሕር ዳር ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2ለ0 ነው ማሸነፍ የቻለው።
የጣና ሞገዶቹን የማሸነፊያ ግቦች ወንድወሰን በለጠ እና አማኑኤል ገብረሚካኤል አስቆጥረዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here